መንፈሳዊ ጉዞ – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

መንፈሳዊ ጉዞ

June 18, 2018
ማስታወቂያ

ሰኔ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወደ ‹‹ደብረ ከርቤ ዳግማዊ ጎልጎታ

ደብረ ማዕዶት ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም›› የደርሶ መልስ መንፈሳዊ ጉዞ አዘጋጅቷል፡፡

– የመነሻ ቀን፡- ሰኔ 24 ቀን 2010 ዓ.ም
– የመነሻ ሰዓት፡- ከጠዋቱ በ12፡00 ሰዓት
– የመነሻ ቦታ፡- በገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ/ክን በእሳት አደጋው በኩል
– የመመዝገቢያ ቦታ፡- በማኅበሩ ጽ/ቤት
– የጉዞው ዋጋ፡- ብር150.00
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ፡-0911-178187/ 0912-887824 ይደውሉ፡፡

Share this

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *