ከሥነ-ምግባር መጽሐፍ የተወሰደ ለአስተማሪዎችና ለተማሪዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስና አርዕስት ማውጫ እነሆ! – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

ከሥነ-ምግባር መጽሐፍ የተወሰደ ለአስተማሪዎችና ለተማሪዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስና አርዕስት ማውጫ እነሆ!

ምዕራፍ አንድ

የአገልግሎት ትርጉም

 

በዚህ አገባብ አገልጋይ ማለት የክርስቶስን ሕገ ወንጌል ለመፈጸምና ለማስፈጸም የሚሰራ የሚላላክ የሚፋጠን በእግዚአብሔር የተመረጠና ይህም ሀብት የተሰጠው ክርስቲያን ማለት ነው፡፡

ይህ ቃል ከአንድ በላይ ለሆኑ ሁሉ መስተጋብራዊ ክስተት ያለው አብይ ርዕስ ነው፡፡ አገልግሎት ሰውና እግዚአብሔርን የአማከለ መንፈሳዊና ሥጋዊ ስጦታ ሆኖ ተፈጥሮአዊ ስጦታን አውቆ በአገልግሎቱ ለአገልግሎት ቢገዙ ከሰጪው ዋጋ የሚያሰጥ ተፈጥሮአዊ እና ትዕዛዛዊ ድርሻ ነው፡፡ ‹‹በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል፡፡ 2ኛ. ቆሮ. ም.3 ቁ.6 አገልጋዮች ያደረገን በሕገ ሥጋ በኦሪት አላ በህገ መንፈስ በሕገ ነፍስ በወንጌል በትርጓሜ ነው እንጂ ሕገ ሥጋ ኦሪት ንባብ ይገድላልና ሕገ ነፍስ ወንጌል ትርጓሜ ይጠቅማልና . . . . . ሙሉዉን እዚህ በመጫን ያንብቡ፡፡

Share this

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *