የነዳያን ግብዣ – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

የነዳያን ግብዣ

June 18, 2018
ማስታወቂያ

ከሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ.ም በሰገነት ኪዳነምሕረት የስብከተ ወንጌል

አገልግሎት አዳራሽ ውስጥ የአጋይዝተ ዓለም

ቅድስት ሥላሴን ዓመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ለነዳያን የምሳ ግብዣ ይደረጋል፡፡

በመሆኑም በሀገር ውስጥ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በዕለቱ ተገኝተው የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት ጠርተንዎታል፡፡

Share this

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *