የነዳያን ግብዣ ተደረገ – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

የነዳያን ግብዣ ተደረገ

June 20, 2018
frontpage

ሚየዚያ 1/ 08/ 2010 ዓ. ም የነዳያን ግብዣ ተደረገ፡፡ ልክ ክርሰቶስ በዮሐ 5፡1-9 ረዳት ለሌላቸው ያሳየውን ፍቅርለማስታወስና ለወንድሞቻችን ከመድኃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ የተማርነውን ፍቅር በመግለጽና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስለእነሱም ጭምር እንደሞተላቸው በመንገር በመንፈሳዊ ምግብ ቃለ እግዚአብሔርና በስጋዊ ምግብ ተስተናግደዋል፡፡ ስለዚህ ይህ የነዳያን ግብዣ በአመት አራት ጊዜ ይካሄዳል ከፕሮግራሞች መካካል በአንደኛ ደረጃ ወንጌልይሰበካል በመንፈስ የተራበውን ሰው መንፈሳ

Share this

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *