ልዩ ልዩ የትርጓሜ መጻሕፍት እነሆ – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

ልዩ ልዩ የትርጓሜ መጻሕፍት እነሆ

 

ቁጥር 11. የዕውቀት ምንጭ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ

ልዩ ልዩ የትርጓሜ መጻሕፍት እነሆ

ዘመኑን የተመለከተ ትምህርት

ዘር ደመና ጊሜ ይባላል፡፡ በዚህም እለት የሚሰበከው ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር ዘያበቁል ሣዕረ ውስተ አድባር፡፡ መዝ. 146 ቁ.8

ሰማዩን በደመና ይሸፍናል ለምድርም ዝናምን ያዘጋጃል ሳርን በተራሮች ላይ ያበቅላል ሲል ነብዩ ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝቶ ተናግሮአል፡፡ የተነገረላቸው ትሩፋን ሲሆኑ አናጋሪውም መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ እንግዲህ ይህን አድራጊው ሰማይና ምድርን ፈጠረ አምላክ ሲሆን የማያመለክተን ሰማይ ራቁቱን እንደነበር ምድርም ውሃ ጠምቶአት እንደነበር በየተራራው ያሉ እንስሳትም ተርበው እንደነበር ነው፡፡ ነገር ግን የተራቆተውን የሚያለብስ የተጠማውን የሚያጠጣ የተራበውን የሚያበላ አምላክ ራቁቱን የነበረውን ሰማይ የሚያለብስ አምላክ የተጠማውን ምድር የሚያጠጣ በየተራራ ላይ ያሉትን እንስሳት የሚመግብ አምላክ ተርቤ አላበላችሁኝም ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም ታርዤ አላለበሳችሁኝም ይላል፡፡ የማቴ. ወ. ም.25 ቁ.42 ለምን አለ ቢሉ ከድሆች ጋር የሚቀበል ከሀብታሞች ጋር የሚሰጥ መሆኑን ሲያጠይቅ እንዲህ አለ . . . .   ሙሉዉን እዚህ በመጫን ያንብቡ፡፡

Share this

One thought on “ልዩ ልዩ የትርጓሜ መጻሕፍት እነሆ

  1. June 7, 2018
    Reply

    good

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *