የምህላ ፀሎት – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

የምህላ ፀሎት

June 18, 2018
ማስታወቂያ

ከሐምሌ 1 ቀን 2010 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ ታላቅ

የምህላ ፀሎት በምዕራፈ ቅዱሳን የሰገነት

ኪዳነምሕረት ቤተ ፀሎት ውስጥ ይካሄዳል፡፡

እርሰዎም ለሀገር ለወገን በሚደረገው የምሕላ ፀሎት ላይ ተገኝተው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

Share this

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *