የነዳያን ግብዣJune 18, 2018ማስታወቂያከሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ.ም በሰገነት ኪዳነምሕረት የስብከተ ወንጌል አገልግሎት አዳራሽ ውስጥ የአጋይዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴን ዓመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ለነዳያን የምሳ ግብዣ ይደረጋል፡፡ በመሆኑም በሀገር ውስጥ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በዕለቱ ተገኝተው የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት ጠርተንዎታል፡፡ Share this