የነዳያን ግብዣ ተደረገ
ሚየዚያ 1/ 08/ 2010 ዓ. ም የነዳያን ግብዣ ተደረገ፡፡ ልክ ክርሰቶስ በዮሐ 5፡1-9 ረዳት ለሌላቸው ያሳየውን ፍቅርለማስታወስና ለወንድሞቻችን ከመድኃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ የተማርነውን ፍቅር በመግለጽና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስለእነሱም ጭምር እንደሞተላቸው በመንገር በመንፈሳዊ ምግብ ቃለ እግዚአብሔርና በስጋዊ ምግብ ተስተናግደዋል፡፡ ስለዚህ ይህ የነዳያን ግብዣ በአመት አራት ጊዜ ይካሄዳል ከፕሮግራሞች መካካል በአንደኛ ደረጃ ወንጌልይሰበካል በመንፈስ የተራበውን ሰው መንፈሳ