መንፈሳዊ ዜና – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

ግንቡ ፈረሰ

ጥር ፯ ቀን የሥላሴ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በደመቀ መልኩ በማኅሌት ፣ በቅዳሴ ፣ በመዝሙር ፣ በምስጋና እና ወንጌልን ለምዕመናን በማስተማር ይከበራል። አሁን

ምኩራብ

                                   የዓብይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት

ምኩራብ ማለት የአይሁድ መቅደስ፣ ቤተ ጸሎት እንዲሁም ታላቅ አዳራሽ ማለት ሲሆን ለአምልኮና ለትህምህርት መማሪያ ይገለገሉበት ነበር፡፡ ምኩራብ በአለቆች ይመራ ነበር፡፡ (ማር 5÷22፣ ዮሐ 3÷14-15,18÷8)

ቅድስት

                             የዓቢይ ጾም ሁለተኛ ሣምንት ቅድስት ይባላል፡፡

ቅድስት ማለት የተቀደሰች፣ የተባረከች፣ ንጽሕት፣ ልዩ የተመሰገነች ማለት ነው፡፡

ቅድስት የተባለበት ምክንያት ‹‹ጾምን ቀድሱ ጉባኤውንም አውጁ ሽማግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ

ጾመ ኢየሱስ

ክብር ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጾው ጾም ‹‹ጾመ ኢየሱስ›› ይባላል፡፡
• ጾም ‹‹ጾመ ጦመ›› ከሚል የግእዝ ግሥ የወጣ ሲሆን፣ ጾመ ማለት እህል ውሃ ሳይቀምስ ዋለ፣ ሥጋ ከቅቤ ተከለከለ

የመስቀል በአል አከባበር

በምዕራፈ ቅዱሳን የሰገነት ኪዳነምህረት ቤተ ጸሎት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የመስቀል በአል በድምቀት ተከበረ ደስ ይበላችሁ ሊቀ ትጉ ባሕ ገ መስቀል ኃ መስቀል 54 አመታቸውን ልደት ተቀብለው እግዚአብሔርን አመሰገኑ 0909604152ይደውሉ

መንፈሳዊ ዜና

  ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ የሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ማህበር መንፈሳዊ ዜና ነው ዜናውን የሚቀርብላችሁ የማህበር ጽ/ቤት ነው
ቤዛ ብዙሃን ምግባረ ሰናይ ማህበር ለሚያስተምራቸው ለ150 ተማሪዎች ለ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መማሪያ

የ34ኛ ዓመት የወንጌል አገልግሎት እነሆ

በሃይማኖት ዕውቀት ማስፋፊያ ማህበር ጽ/ቤት መስከረም 6/2011ዓ/ም
የ34ኛ ዓመት የስብከተ ወንጌል አገልግሎት የተጀመረበትን ዓመት
ምክንያት በማድረግ የቀረበ አጭር ታሪክ
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤
ይህ መልእክት ለእስራኤል አንድ ጊዜ ተሰጥቶል የቆመ