ትምህርተ ሃይማኖት – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

በዓለ ጥምቀት

            ሸክላ ሰውነታችን

ድኅረ ተሰብረ አጽንዖ ለሰብእናነ ልሕኵት፣
ለብሐዊ ክርስቶስ በማየ ሐዲስ ጥምቀት።
ትርጉም፦
ሸክላ ሰውነታችን ከተሰበረ በኋላ
ጥበበኛ/ሸክላ ሠሪ ክርስቶስ በአዲስ

ግንቡ ፈረሰ

ጥር ፯ ቀን የሥላሴ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በደመቀ መልኩ በማኅሌት ፣ በቅዳሴ ፣ በመዝሙር ፣ በምስጋና እና ወንጌልን ለምዕመናን በማስተማር ይከበራል። አሁን

ምኩራብ

                                   የዓብይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት

ምኩራብ ማለት የአይሁድ መቅደስ፣ ቤተ ጸሎት እንዲሁም ታላቅ አዳራሽ ማለት ሲሆን ለአምልኮና ለትህምህርት መማሪያ ይገለገሉበት ነበር፡፡ ምኩራብ በአለቆች ይመራ ነበር፡፡ (ማር 5÷22፣ ዮሐ 3÷14-15,18÷8)

ቅድስት

                             የዓቢይ ጾም ሁለተኛ ሣምንት ቅድስት ይባላል፡፡

ቅድስት ማለት የተቀደሰች፣ የተባረከች፣ ንጽሕት፣ ልዩ የተመሰገነች ማለት ነው፡፡

ቅድስት የተባለበት ምክንያት ‹‹ጾምን ቀድሱ ጉባኤውንም አውጁ ሽማግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ

ጾመ ኢየሱስ

ክብር ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጾው ጾም ‹‹ጾመ ኢየሱስ›› ይባላል፡፡
• ጾም ‹‹ጾመ ጦመ›› ከሚል የግእዝ ግሥ የወጣ ሲሆን፣ ጾመ ማለት እህል ውሃ ሳይቀምስ ዋለ፣ ሥጋ ከቅቤ ተከለከለ