ወቅታዊ መልዕክት – የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር (የሃ.ዕ.ማ.ማ)

በዓለ ጥምቀት

            ሸክላ ሰውነታችን

ድኅረ ተሰብረ አጽንዖ ለሰብእናነ ልሕኵት፣
ለብሐዊ ክርስቶስ በማየ ሐዲስ ጥምቀት።
ትርጉም፦
ሸክላ ሰውነታችን ከተሰበረ በኋላ
ጥበበኛ/ሸክላ ሠሪ ክርስቶስ በአዲስ

ግንቡ ፈረሰ

ጥር ፯ ቀን የሥላሴ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በደመቀ መልኩ በማኅሌት ፣ በቅዳሴ ፣ በመዝሙር ፣ በምስጋና እና ወንጌልን ለምዕመናን በማስተማር ይከበራል። አሁን